ጌታ ፡ አትለይ ስንፀልይ ፡ በረከት ፡ ለማግኘት ሰላምህን ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ አውርድ ከቤትህ ፡ ስንወጣ ጌታ ፡ አትለይ ስንጓዝ ፡ ወደየቤታችን በኃሣባችን ፡ በዋይታችን ልባችን ፡ የአንተ ፡ ነው ጌታ ፡ ሆይ ፡ አትለየነ በዕረፍት ፡ ስንተኛ የልባችን ፡ መብራቱ ፡ ሁን የቤቱ ፡ እንግዳ ፤ አሜን