ዳዊት ፶፩ ፡ ፲-፲፩ (አንዱ ፣ ) ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ (ማኅበር ፣ ) ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ (አንዱ ፣ ) ኦ! አምላክ ፡ ከፊትህ ፡ አታስለቅቀኝ ከእኔ ፡ ቅዱስ ፡ መንፈስህን ፡ አትውሰድ (ማኅበር ፣ ) ፍጠርልኝ ፡ አምላክ ፡ ንፁሕ ፡ ልብ ስጠኝ ፡ የሚጸና ፡ አዲስ ፡ መንፈስ