ኢየሱስ ፡ በመስቀል ፡ ሞተልን እንማጠን ፡ በፍቅሩ አምላክ ፡ ሁሉ ፡ ዓመጻችን ተወልን ፡ ስለ ፡ ስሙ አምላክ ፡ ሆይ! አባት ፡ ሁንልን ፀጋህን ፡ ለጽድቅ ፡ ስጠን ዓመላችንን ፡ ለውጥልን ቀድስ ፡ ሕይወታችንን