ደስ ፡ የሚል ፡ የኢየሱስ ፡ መንፈስ
ወደ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ አደረገኝ
ኃጢአቴ ፡ ተፍቆልኛል
ሃሌሉያ ፡ ዘምራለሁ ፡ ክብር ፡ ለስሙ (፭x)
ደስ ፡ የሚል ፡ የኢየሱስ ፡ መንፈስ
ወደ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ አደረገኝ
ኃጢአቴ ፡ ተፍቆልኛል
ሃሌሉያ ፡ ዘምራለሁ ፡ ክብር ፡ ለስሙ (፭x)
ደስ ፡ የሚል ፡ የኢየሱስ ፡ መንፈስ
ወደ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ አደረገኝ
ኃጢአቴ ፡ ተፍቆልኛል
ሃሌሉያ ፡ ዘምራለሁ ፡ ክብር ፡ ለስሙ (፭x)