ደስ ፡ በሚለው (፪x) በዛች ፡ ለሊት (፪x) ተወለደ (፪x) ጌታ ፡ በበረት (፪x) እረኞች ፡ መጡ (፪x) ተመርተዉ (፪x) ታላቅ ፡ ጌታ (፪x) መሆኑን ፡ ሰምተው (፪x) እንስሳቶቹም (፪x) ህጻኑን ፡ ከበው (፪x) ሙቀት ፡ ሰጡት (፪x) በእስትንፋሻቸው (፪x) ሶስቱ ፡ ጠቢባን (፪x) ከምሥራቅ ፡ መጥተው (፪x) ሰገዱለት (፪x) እጅ ፡ መንሻ ፡ ይዘው (፪x)