ቸሩ ፡ መድኃኒቴ የመጣ ፡ በፍቅሩ በዓለምም ፡ ውርደት ከጥንታዊ ፡ ክብሩ ፍቅሩም ፡ አደረሰው በመከራና ፡ ሞት ሕይወቴን ፡ ለማዳን ተሸከመ ፡ ቅጣት አቤቱ ፡ ፍቅርህን ግለጠው ፡ በላዬ ብርሃንህን ፡ ስጠኝ በጨለመ ፡ ልቤ በጨለማ ፡ ዓለም ለታሠረ ፡ ነፍሱ የፀጋ ፡ ዓርነት ግለጠው ፡ በራሱ