ቸሩ ፡ አባት ፡ መድኃኒታችን በፀጋህ ፡ ኃይል ፡ ወደ ፡ እኛ ፡ ና በልጆችህ ፡ መካከል ፡ ደግሞ የመንፈስህን ፡ ብርሃን ፡ አብራ ኢየሱስ ፡ አሁን ፡ ወደ ፡ ሁላችን ና ፡ ና ፡ በፍቅርህ ፡ አሙቀን የራሴን ፡ ኃጢአት ፡ ግለጽልኝ ወደ ፡ አንተ ፡ እንድሸሽ ፡ አሁን ምሥጋና ፡ ኃይል ፡ ውዳሴ ክብር ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ይገባል በቃልህም ፡ እንድጸና ፡ በፍቅርህ ፡ ፀጋህን ፡ ስጠን