ባርከነ ፡ ጠብቀነ በፊትህ ፡ ብርሃን ፣ አብራልነ ሰላምህን ፡ ላክልነ በዚህ ፡ ስምህን ፡ እናክብር በሰማይ ፡ ግን ፡ በቅዱስ ፡ ከንፈር ልናመሰግን ፡ በክብር ከቅዱስ ፡ ኪሩቤል ከክቡር ፡ ሱራፌል ሆሣዕና ፣ ልዑል ፡ ቅዱስ ጠቅላይ ፡ ንጉሥ በኃይል ፣ በግርማ ፡ ለሚነግሥ