አሙቅ ፡ ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ የልቤን ፡ ፍቅር እርዳኝ ፡ ልጋደል ፡ ለአንተ ፡ ክብር የወንጌል ፡ መልዕክት ፡ ይስፋ ፡ በምድር መንግሥትህ ፡ ይልማ የቀና ፡ ዕምነት ፡ ስጠኝ ፡ ልጋደል ደግሞም ፡ ልታገሥ ፡ ኃይልህን ፡ አድል ድልን ፡ ዕረፍትን ፡እርዳኝ ፡ ልቀበል ሩጫን ፡ ስፈጽም