ክርስቶስ ፡ አዳኜ ፡ አልናወጥም
በደሙ ፡ ዋጅቶኛል ፡ አልናወጥም
አዝ፦ አልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም
በጌታ ፡ ውስጥ ፡ ካለሁ ፡ አልናወጥም
በፍቅሩ ፡ ይዞኛል ፡ አልናወጥም
አዝ፦ አልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም
በኢየሱስ ፡ ብታመን ፡ አልናወጥም
ፍፁም ፡ አይጥለኝም
አዝ፦ አልናወጥም ፡ ለዘለዓለም ፡ አልናወጥም (፪x)
በውኃ ዳር ፡ እንደተተከለች ፡ ዛፍ
ጌታ ፡ አልናወጥም