እንዲሁ (Endihu) - ቤተልሔም ፡ ወልዴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
ቤተልሔም ፡ ወልዴ
(Bethlehem Wolde)

፬
(4)

02
(Wudase)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2023)
ቁጥር (Track):

፪ (2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ወልዴ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Wolde)

እንዲሁ አይደለም የምጠራህ
በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2)
ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን
ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን

እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ

አልፋና ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ
ድንቅ መካር ኃያል የሰላም አለቃ
እግዚአብሔር ያለልክ ከፍ ከፍ ያረገህ
ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም ሰጠህ

እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ

ሥምህ መድኃኒት ነውሁሉን ይፈውሳል
ታምነው ለሚጠሩት ከሞት ያሰመልጣል
ሰይጣን ይፈራዋል ጌታ ሆይ ሰምህ
ለኔሰ መዳኛ ነው ዘውትር ሰጠራህ

እጅግ ደሰ ይለኛል የአንተ መሆኔ
ዓለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ
ሃሴት አደርጋለሁ ያንተ መሆኔ
አለም ባይገባትም በርተህልኛል ለኔ


እንዲሁ አይደለም የምጠራህ
በከንቱ አይጠራም ሰምህ (2)
ለምሰጋና ለክብረ እጠራዋለሁ ሰምህን
ላመልጥበት ልድንበት እጠራዋለሁ ሰምህን

እየሱሰ(8)
አዳኜ (8