From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
ወርቅነህ ፡ አላሮ (Workneh Alaro)
|
|
|
|
፩ (1)
|
ከእሳት ፡ ውስጥ ፡ የነጠቀኝ (Kesat Wust Yeneteqegn)
|
| ቁጥር (Track):
|
፩ (1)
|
| ጸሐፊ (Writer):
|
ወርቅነህ ፡ አላሮ (Workneh AlaroProperty "Writer" has a restricted application area and cannot be used as annotation property by a user.)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
|
የወርቅነህ ፡ አላሮ ፡ አልበሞች (Albums by Workneh Alaro)
|
|
|
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን
በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x)
አመጻ ፡ ቢጀመር ፡ ምናምንቴ ፡ በዝቶ
ጻድቅ ፡ ቢከበብ ፡ ጠላት ፡ አንሰራርቶ
በአመጸኞች ፡ ኑሮ ፡ ያን ፡ የተገፋውን
ሊያድን ፡ ይመጣል ፡ እግዚአብሔር ፡ ባሪያውን (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን
በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x)
ድብልቅ ፡ ህዝብ ፡ ነው ፡ በግብጽ ፡ የወጣው
የእግዚአብሔርን ፡ ወገን ፡ መለየት ፡ ከባድ ፡ ነው
ቢሆንም ፡ አምላኬ ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን ፡ ያውቃል
ማውረስ ፡ ያለበትን ፡ ትውልድ ፡ ያሻግራል (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን
በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x)
እግዚአብሔር ፡ ባርያውን ፡ ማንም ፡ አይጐዳም
ከእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሲመጣ ፡ ያኔ ፡ ምልክት ፡ አያልፍም
የማምለጫ ፡ አለት ፡ ነው ፡ በእርግጥ ፡ ያስመልጣል
በእርሱ ፡ ያመነን ፡ መቼ ፡ ያሳፍራል (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያድን ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
እንዴት ፡ እንዲያስመልጥ ፡ ያውቃል ፡ እግዚአብሔር (፪x)
የሚያመልኩትን ፡ የእርሱ ፡ የሆኑትን
በፈተና ፡ ሆነው ፡ የሚያለቅሱትን (፪x)
|