Tesfaye Gabisso/Awon Yehonal/Serah Yamesegenehal
Jump to navigation
Jump to search
ዘማሪ ፡ ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ ርዕስ ፡ ሥራህ ፡ ያመሰግንሃል
ሥራህ ፡ ያመሰግንሃል ቅዱሳን ፡ ያከብሩሃል ጌትነትህም ፡ ገብቷቸው ተንበርክኳል ፡ ጉልበታቸው
አዝ ሃሌሉያ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ተመስገን ተመስገን (፫x) ኢየሱስ ፡ ተመስገን
እውነትህን ፡ ጠብቀሃል ለተበደሉት ፡ ፈርደሃል የተጠቃውን ፡ ታድገሃል በማዳንህ ፡ ከፍ ፡ ብለሃል
አዝ ሃሌሉያ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ተመስገን ተመስገን (፫x) ኢየሱስ ፡ ተመስገን
ደሃ ፡ አደጉን ፡ ተቀብለህ ለተራበ ፡ ምግብን ፡ ሰጥተህ ምጻተኛ ፡ አስጠግተሃል ግዞተኛውን ፡ ፈተሃል
አዝ ሃሌሉያ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ተመስገን ተመስገን (፫x) ኢየሱስ ፡ ተመስገን
የተቀደሰ ፡ ሥምህን በዜማ ፡ ቅኔ ፡ ላመስግን በአንተ ፡ ሆኖልኝ ፡ የመዳን ፡ ቀን ስለወጣሁ ፡ ከሰቀቀን
አዝ ሃሌሉያ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ተመስገን ተመስገን (፫x) ኢየሱስ ፡ ተመስገን