Tekeste Getnet/Mekniyatie Bezu New/Lesewa Yemesgana Meswaet

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

ርዕስ ፡ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት
ዘማሪ ፡ ተከስተ ፡ ጌትነት
አልበም ፡ ምክንያቴ ፡ ብዙ ፡ ነው


ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት
ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት
ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ
ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x)
አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)
አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)


ተራራው ፡ ከፊቴ ፡ እንደሰም ፡ ቀለጠ
(ምሥጋናዬን)ኤሄ
ቃልህም ፡ ሲመጣ ፡ ጫካው ፡ ተገለጠ
(ምሥጋናዬን) ኤሄ
እግሮቼም ፡ ጸኑልኝ ፡ እንደዋላ ፡ እግር
(ምሥጋናዬን) ኤሄ
ረዳት ፡ ሆነኸኛል ፡ አምላኬ ፡ ክበር
(ምሥጋናዬን) ኤሄ


ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት
ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት
ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ
ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x)


አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)
አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)


ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ በእርግጥም ፡ ይበልጣል (ምሥጋናዬን) ኤሄ
ደጅ ፡ ጥናት ፡ የለም ፡ በፍጥነት ፡ ያነሳል
(ምሥጋናዬን) ኤሄ
ድንጋይ ፡ ተደርድሮ ፡ ሞት ፡ ሲጠብቃት
(ምሥጋናዬን) ኤሄ
አፍረቷን ፡ ሸፍነህ ፡ ሰላም ፡ ሂጂ ፡ አልካት
(ምሥጋናዬን) ኤሄ

አዝ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት
ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት
ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ
ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x)


አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)
አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)


ገና ፡ ሌሊት ፡ ሳለ ፡ ንጋት ፡ ሳይወጋግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ
ምህረትህን ፡ ሳስበው ፡ ይለኛል ፡ አመስግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ
ሀሴት ፡ አደርጋለሁ ፡ በምድር ፡ በፊትህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ
አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ጌታ ፡ ላክብርህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ


አዝ ልሰዋ ፡ የምሥጋናን ፡ መስዋዕት
ሆነኸኝ ፡ አይቻለሁ ፡ አባት
ላክብርህ ፡ እኔ ፡ ደጋግሜ
ከፍ ፡ በል ፡ ላዚም ፡ ፊትህ ፡ ቆሜ (፪x)


አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋ (፬x)
አቤቱ ፡ ተደንቄያለሁኝና ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋና (፬x)