Meskerem Getu/Mengesteh Temta/Mengesteh Temta
መንግስተ ፡ ሰማይ ፡ መንግስተ ፡ ሰማይ
መንግስተ ፡ ሰማይ ፡ መንግስተ ፡ ሰማይ
እንደምን ፡ ናፍቀናል ፡ መዳኒታችንን
በአይናችን ፡ ልናይ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ልናይ
አሁንስ ፡ ጓጉተናል ከሞት ፡ ያዳንከንን
ባይናችን ፡ ልናይ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ልናይ
1. በዚያ ፡ ሀዘን ፡ የለም ፡ መከራና ፡ ለቅሶ
መከፋት ፡ መጨነቅ ፡ ያበቃል ፡ ጨርሶ
አዎን ፡ እንሄዳለን ፡ ወደ ፡ እየሩሳሌም
በደስታ ፡ በሐሴት ፡ ልንኖር ፡ ዘላለም
መንግስተ ፡ ሰማይ ፡ መንግስተ ፡ ሰማይ
መንግስተ ፡ ሰማይ ፡ መንግስተ ፡ ሰማይ
እንደምን ፡ ናፍቀናል ፡ መዳኒታችንን
በአይናችን ፡ ልናይ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ልናይ
አሁንስ ፡ ጎጉተናል ከሞት ፡ ያዳንከንን
ባይናችን ፡ ልናይ ፡ ፊት ፡ ለፊት ፡ ልናይ
2. ያልበቃን ፡ ስንሆን ፡ ብቁ ፡ ሆነን ፡ ታይተን
ሕይወት ፡ ያለበስከን ፡ ሞታችንን ፡ ሞተህ
ዳግመኛ ፡ ምትመጣ ፡ ታጅበህ ፡ በመላዕክት
መቼ ፡ ይሆን ፡ ቀኑ ፡ አንተን ፡ ምናይበት
ጽኑነዉ ፡ ተስፋችን ፡ ስንጠብቅህ ፡ ልናይህ ፡ እንደገና
ትመጣልናለህ ፡ አለኝታችን ፡ በክብር ፡ በደመና
አሜን ፡ ማራናታ ፡ ቶሎ ፡ ናልን ፡ አትዘገይ ፡ የኛ ፡ ጌታ
ልጆችህ ፡ ናፍቀናል ፡ ልንዳስስህ ፡ እጆችህን ፡ ልንነካ
ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ናልን ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ናልን
ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ናልን ፡ ሀገራችን ፡ ዉሰደን
ልናይህ ፡ ናፍቀናል ፡ ልናይህ ፡ ጓጉተናል
ልናይህ ፡ ናፍቀናል ፡ ልናይህ ፡ ጓጉተናል
ማራናታ ፡ አሜን ፡ መንግስትሕ ፡ ትምጣልን
ጽኑ ፡ ነዉ ፡ ተስፋችን ፡ ስንጠብቅህ ፡ ልናይህ ፡ እንደገና
ትመጣልናለህ ፡ አለኝታችን ፡ በክብር ፡ በደመና
አሜን ፡ ማራናታ ፡ ቶሎ ፡ ናልን ፡ አትዘግይ ፡ የኛ ፡ ጌታ
ልጆችህ ፡ ናፍቀናል ፡ ልንዳስስህ ፡ እጆችህን ፡ ልንነካ