ክቡር ፡ ሆይ (Kebur Hoy) - መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search
መስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Mesfin Gutu)

ልዩ ፡ እትም
(Esp)

ክቡር ፡ ሆይ
(Kebur Hoy)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2010)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ እና ፡ ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

"" has no sub pages.

የተከሸኑ ቃላቶቼ አንተን አይገልፁህምና
ትልቅ ነህ ልበልህ ደግሜ
ትልቅ ነህ ልበልህ ገናና

የሚመስልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ
በምድር ትልቁ እግዚአብሔር
የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ
በምድር ትልቁ እግዚአብሔር

ክቡር ሆይ ክቡር ሆይ
ከብረህ ኑር ዘላለም
በከበረው ዙፋንህ ላይ

አቻና እኩያ ሳይኖርህ
ብቻህን ትገዛለህ
የፍጥረት ሁሉ ፈጣሩ
አንተ ለዘላለም ነዋሪ

የሚመስልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ
በምድር ትልቁ እግዚአብሔር
የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ
በምድር ትልቁ እግዚአብሔር

ክቡር ሆይ ክቡር ሆይ
ከብረህ ኑር ዘላለም
በከበረው ዙፋንህ ላይ

የሚመስልህ ጠፋ ቢፈለግ ቢፈለግ
ቢፈለግ በምድር
የሚመስልህ ጠፋ ቢፈለግ በምድር
ትልቁ እግዚአብሔር
የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ
ትልቁ እግዚአብሔር