Meheret Etefa/Nefsie Wedesu Adela/Ayalqebet
Jump to navigation
Jump to search
አያልቅበት ፡ ሆሆሆሆሆ 3x
አቤት ፡ አቤት ፡ አቤት 8x
አሃዱ ፡ ልበል ፡ እስኪ ፡ ላንሳህ ፡ አሃሃሃ ስራህ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ኦሆሆሆሆ ፡ ስራህ ፡ ድንቅ ፡ ነው ኦሆ ፡ የቸርነትህ ፡ በዛት ፡ አሃሃሃ ጭራሽ ፡ ልክ ፡ የለው ፡ ኦሆሆሆሆ ፡ ጭራሽ ፡ ልክ ፡ የለው(፪x)
እንኳንስ ፡ ዘምሬው ፡ ተናግሬው
ዝም ፡ ብዬ ፡ ቁጭ ፡ ብዬ ፡ ሳስበው
ውስጤን ፡ ቀሰቀሰው ነካካው
የአምላኬ ፡ ፍቅር ፡ ልዩ ፡ ነው (፪x)
አቤት ፡ የፍቅሩ ፡ ጥልቀት (፬x)
የፍቅሩ ፡ ጥልቀት……..
አያልቅበት (፬x)
}}......