Meheret Etefa/Balegirma/Maref Bante
በባህርና ፡ በጥልቆች በብርሃንና ፡ በጨለማም፤ በኛ ፡ በእጆቹ ፡ ስራ ፡ ላይም እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የወደደውን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የፈቀደዉን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የወደደውን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የፈቀደዉን
በላይ ፡ ሠማይን ፡ ዘረጋና በታች ፡ ምድርቱን ፡ አፀና በዉስጥ ፡ ያሉትን ፡ ፈጠራቸው እንደወደደ ፡ አረጋቸዉ አከብርሃለሁ ፡ እግዚያብሔር እኔም ፡ ባንተ ፡ ዉስጥ ፡ ስላልኩኝ ፡ እፎይ እፎይ
በሠማይና ፡ በምድር፤ በባህርና ፡ በጥልቆች በብርሃንና ፡ በጨለማም፤ በኛ ፡ በእጆቹ ፡ ስራ ፡ ላይም እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የወደደውን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የፈቀደዉን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የወደደውን እግዚያብሔር ፡ አደረገ ፡ የፈቀደዉን
አየሁ ፡ አየሁ ፡ አየሁና እኔ ፡ ለራሴ ፡ አሰብኩና ተዉኩት ፡ ጌታዬን ፡ አመንኩና ነገሬን ፡ እሱ ፡ ይፈታልና አከብርሃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ሆይ ባንተ ፡ አርፊያለሁ ፡ አልኩኝ ፡ እፎይ እፎይ
ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ ብቻኮ ፡ ነዉ እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ዛሬ ፡ በልቤ ፡ ስላሳረፍከዉ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ ብቻኮ ፡ ነዉ እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ዛሬ ፡ በልቤ ፡ ስላሳረፍከዉ
ማረፍ ፡ የፈለገ ፡ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ ፡ አሃሃ
አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ ፡ አሃሃ
ለሁሉም ፡ መድሀኒት ፡ ነህና መልስን ፡ የፈለገ ፡ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ
አሃሃ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ
ለሁሉም ፡ መድሀኒት ፡ ነህና
መልስ ፡ አለህና 3X
የፈቀደውን ፡ ባንተ ፡ ላይ አድርጓልና ፡ ጌታ ፡ እሰይ በማግኘት ፡ ማጣት ፡ ደስ ፡ ይበልህ ስለአንተ ፡ እሱ ፡ አሰበልህ የወደደውን ፡ ባንተ ፡ አድርጓል እመነዉ ፡ ሁሉ ፡ በርሱ ፡ ሆኗል እሰይ
ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ ብቻኮ ፡ ነዉ እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ዛሬ ፡ በልቤ ፡ ስላሳረፍከዉ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ማረፍ ፡ ባንተ ፡ ጌታ ፡ ብቻኮ ፡ ነዉ እስቲ ፡ ላመስግንህ ፡ ዛሬ ፡ በልቤ ፡ ስላሳረፍከዉ
ማረፍ ፡ የፈለገ ፡ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ ፡ አሃሃ
አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ ፡ አሃሃ
ለሁሉም ፡ መድሀኒት ፡ ነህና መልስን ፡ የፈለገ ፡ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ
አሃሃ አንተ ፡ ጋ ፡ ይምጣ
ለሁሉም ፡ መድሀኒት ፡ ነህና
መልስ ፡ አለህና 3X