ሊዲያ ፡ ዲሪባ (Lidiya Diriba)
Jump to navigation
Jump to search
ክብሬ ነህ
ካንተ ውጪ አያምርብኝ እኔ የራሴ ክብር የለኝ ብቃት እና ሞገሴ ነህ አይለየኝ መገኘትህ
ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ
እየሱስ ክብሬ ነህ
ክብሬ ነህ
እየሱስ ክብሬ ነህ
ክብሬ ነህ
ሳመልክህ ነው ውበቴ ይህ አይደል ወይ ሕይወቴ ከእግሮችህ ስር እሰግዳለው ስትከብርብኝ ያ ክብሬ ነው
አምላኬ ነህ መኖርያዬ መጠለያ አምባዬ በህልውናህ ሆኔ ባክህ ይለቅ ዘመኔ
እራሴን ላንተ አስገዛሁ
ሁለንተናዬን አመጣሁ
ደምቀህ ታይ ብቻህን በእኔ
ክብሬ ነህ ክበር አባቢዬ
ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ