ሃና መኮንን (Hanna Mekonnen)
Jump to navigation
Jump to search
ክፉ በዙሪያ ሊያጠፋኝ ተነሳ
ስጋየየን ሊጎስም ደርሶ ሊያጠፋ
ግን በሞት ጥላ እንኩዋን ብሄድ እንዳልፈራ
አየሁት ለኔ ሲራራ ፤
ደርሶ ሲታደገኝ ከጠላት መንጋጋ
የምሰዋው አለኝ ምስጋና፤
በገናየን ላንሳ ልዘምር ለጌታ
መቼ ይረሳል የሱ ውለታ፤
አሳለፈኝ ፤ አሻገረኝ
ጨለማየየን እያበራ
በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ
ባለ ብዙ ምህረት (2)
አኖረኝ በህይወት
ትናንትን አዝኝ ብሻ መፅናናትን
ተስፋ ቢርቀኝም ባዝን
ክፉ በበጎ የሚቀይር ጌታ
ምህረቱ አያልቅምና
ያ ክፉ ቀን አልፎ ዛሬ ተረሳና
የምሰዋው አለኝ ምሳጋና
በገናየን ላንሳ ልዘምር በልልታ መቼ ይረሳል የሱ ውለታ፤ አሳለፈኝ አሻገረኝ ጨለማየየን እያበራ በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ ባለ ብዙ ምህረት (2) አኖረኝ በህይወት …ሃሀሃሃ
እግዚሀብሄር ታመነ ላይፈትነኝ በክፉኡ.. አዘጋጅቶልኝ መውጫ መንገዱን ጠበቀኝ ታምኖ እንደቃሉ እስቲ ልዘምር ላውራው ምህረቱን፤ ካንበሶች መካከል አዳናት ነፍሴን (2) ሀይል ሆነኝል በመከራየየ ደግፎኝ ጎኔ
አሳለፈኝ አሻገረኝ
ጨለማየየን እያበራ በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ ባለ ብዙ ምህረት (2) አኖረኝ በህይወት