Ephrem Alemu/Singles/Selamie Neh
< Ephrem Alemu | Singles
ጌታ ፡ ሠለሜ ፡ ነህ ፡ አንተ
""""""""""""""""
ከአንተ ፡ ወደ ፡ ማን ፡ እሄዳለሁ
አንተ የህይወት ፡ ቃል ፡ አለህ
ዘመኔን ፡ በሙሉ ፡ ሰጠሁህ ፡ ጌታዬ
"ሀ" አንተ የህይወት ቃል ፡ አለህ
የህይወት ፡ ምንጭ ነህ
ጌታ ለተጠማው
አንተ የህይወት ቃል አለህ
ምንጭህን ፡ አፍልቀህ ፡ ጌታ ፡ ታረካለህ
አንተ የህይወት ቃል አለህ
ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ
ኢየሱስ ፡ እረፍቴ ፡ ነህ አንተ
ጌታዬ እየሱስ አንተ ትመቻለህ
አንተ የፍቅር ቃል አለህ
"ለ" ልገልፅህ ፡ ብሞክር ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነህ
ኢየሱስ የምትገርም አምላክ ነህ
ማለዳ ስነሳ ሁልጊዜ አዲስ ነህ
አንተ ዘላለም ልዩ ነህ
ፍጥረት ፡ ተሰብስቦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ይበልህ
አሜን ኢየሱስ ድንቅ ነህ
ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ
ኢየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ
እንደ ፡ ሀጥያቴ ብዛት ፡ አልፍረድክብነኝም
"ሐ" አንተ ፡ የምህረት አምላክ ፡ ነህ
ቸርነትህ ፡ ብዘ ኢየሱስ ፡ መልከም ፡ ነህ
አንተ ከሰው ትለየለህ
ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ
ኢየሱስ እረፍቴ ነህ አንተ