ክብር ፡ ለአንተ ፡ ነው (Keber Leante new) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

ክብር ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ክብር (፬x)
ሞገስ ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ ሞገስ (፬x)
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፬x)
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፬x)
ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x)

ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ
ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ
ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ
ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x)

ሸቶዬን ፡ ሰበርኩት ፡ በፊትህ
መልካሙ ፡ መዓዛው ፡ ይሽተትህ (፫x)
ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x)

ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ
ጌታ ፡ አከብርሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አመልክሃለሁ

ሸቶዬን ፡ ሰበርኩት ፡ በፊትህ
መልካሙ ፡ መዓዛው ፡ ይሽተትህ (፫x)
ማደሪያህን ፡ ይሙላው ፡ መቅደስህን (፬x)