Awtaru Kebede/Lelitu Nega/Feqreh Tekus New

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

ዘማሪ ፡ አውታሩ ፡ ከበደ ርዕስ ፡ ፍቅርህ ፡ ትኩስ ፡ ነው አልበም ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ

ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ
ሥሙን ፡ ሳወጣው ፡ ሳወርደው
ወዳጄ ፡ የምለው ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x)

ትላንትም ፡ ኢየሱስ
ዛሬም ፡ ኢየሱስ
ነገም ፡ ኢየሱስ
ሁልጊዜም ፡ ኢየሱስ (፪x)

ኦሆ ፡ በፍቅርህ ፡ ብዛት
ኦሆ ፡ ቤትህ ፡ ኖሬያለሁ
እኔስ ፡ ከአንተ ፡ ውጪ
ኧረ ፡ እንዴት ፡ እኖራለሁ (፪x)

ሁልጊዜ ፡ የማይሰለቸኝ
ስሙን ፡ ሳወጣው ፡ ሳወርድ
ወዳጄ ፡ ምለው ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x)

ትላንትም ፡ ኢየሱስ
ዛሬም ፡ ኢየሱስ
ነገም ፡ ኢየሱስ
ሁልጊዜም ፡ ኢየሱስ (፪x)

ኦሆ ፡ ዘመን ፡ ሲመጣ
ኦሆ ፡ ዘመን ፡ ሲቀየር
ፍቅርህ ፡ ዛሬም ፡ ትኩስ ፡ ነው
በፍጹም ፡ አልበረደም (፪x)

ሁልጊዜ ፡ የማይሰለችኝ
ስሙን ፡ ሳወጣው ፡ ሳወርድ
ወዳጄ ፡ እምለው ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x)

ትላንትም ፡ ኢየሱስ
ዛሬም ፡ ኢየሱስ
ነገም ፡ ኢየሱስ
ሁልጊዜም ፡ ኢየሱስ (፪x)