Addisu Worku/Yemesqelu Feqer/Elshaddai New

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation Jump to search

ርዕስ ፡ ኤልሻይ ፡ ነው
ዘማሪ ፡ አዲሱ ፡ ወርቁ
አልበም ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅር

አዝ
የእኛ ፡ መከታ (የእኛ ፡ መከታ) ኤልሻዳይ ፡ ነው (ኤልሻዳይ ፡ ነው)
ምን ፡ ነገር ፡ አለ (ምን ፡ ነገር ፡ አለ) የሚሳነው (የሚሳነው)
ሁሉ ፡ በእጁ (ሁሉ ፡ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል)
እንደ ፡ ፈቃዱ (እንደ ፡ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) (፪x)

የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ የዘለዓለሙ
በዚህም ፡ ዘመን ፡ ይሰራል ፡ ስሙ
በዚህ ፡ ታላቅ ፡ ስም ፡ አጽንቶ ፡ ያቆመን
ወደን ፡ ቀርበናል ፡ ምስክሮች ፡ ነን

አዝ
የእኛ ፡ መከታ (የእኛ ፡ መከታ) ኤልሻዳይ ፡ ነው (ኤልሻዳይ ፡ ነው)
ምን ፡ ነገር ፡ አለ (ምን ፡ ነገር ፡ አለ) የሚሳነው (የሚሳነው)
ሁሉ ፡ በእጁ (ሁሉ ፡ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል)
እንደ ፡ ፈቃዱ (እንደ ፡ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

ታላቅነቱን ፡ የተዳፈሩ ፡ የንቀትን ፡ ቃል ፡ የሰነዘሩ
ዛሬ ፡ ጠውልገው ፡ ክብራቸው ፡ ረግፏል
የአምላክ ፡ ወገን ፡ ግን ፡ ወደ ፡ ድል ፡ አልፏል

አዝ
የእኛ ፡ መከታ (የእኛ ፡ መከታ) ኤልሻዳይ ፡ ነው (ኤልሻዳይ ፡ ነው)
ምን ፡ ነገር ፡ አለ (ምን ፡ ነገር ፡ አለ) የሚሳነው (የሚሳነው)
ሁሉ ፡ በእጁ (ሁሉ ፡ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል)
እንደ ፡ ፈቃዱ (እንደ ፡ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

እርም ፡ የወጣለት ፡ ግንዙን ፡ ሬሳ
ቃሉን ፡ ሰንዝሮ ፡ በድል ፡ ሲያስነሳ
ወንጌል ፡ መስክሯል ፡ ጌታን ፡ ታመነው
እርሱ ፡ ይሁን ፡ ካለ ፡ ድሉ ፡ በእጅ ፡ ነው

አዝ
የእኛ ፡ መከታ (የእኛ ፡ መከታ) ኤልሻዳይ ፡ ነው (ኤልሻዳይ ፡ ነው)
ምን ፡ ነገር ፡ አለ (ምን ፡ ነገር ፡ አለ) የሚሳነው (የሚሳነው)
ሁሉ ፡ በእጁ (ሁሉ ፡ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል)
እንደ ፡ ፈቃዱ (እንደ ፡ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል)

ጽኑ ፡ ታዳጊ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ
በዘመን ፡ ሁሉ ፡ የማይረታ
በጨለማ ፡ ውስጥ ፡ ብርሃን ፡ ያበራል
የበጉ ፡ ይሄ ፡ ስም ፡ ጸንቶ ፡ ይኖራል

አዝ
የእኛ ፡ መከታ (የእኛ ፡ መከታ) ኤልሻዳይ ፡ ነው (ኤልሻዳይ ፡ ነው)
ምን ፡ ነገር ፡ አለ (ምን ፡ ነገር ፡ አለ) የሚሳነው (የሚሳነው)
ሁሉ ፡ በእጁ (ሁሉ ፡ በእጁ) ይቻለዋል (ይቻለዋል)
እንደ ፡ ፈቃዱ (እንደ ፡ ፈቃዱ) ያደርገዋል (ያደርገዋል) (፪x)