ሊዲያ ፡ ዲሪባ (Lidiya Diriba)



ክብሬ ነህ

ካንተ ውጪ አያምርብኝ እኔ የራሴ ክብር የለኝ ብቃት እና ሞገሴ ነህ አይለየኝ መገኘትህ


ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ


ሳመልክህ ነው ውበቴ ይህ አይደል ወይ ሕይወቴ ከእግሮችህ ስር እሰግዳለው ስትከብርብኝ ያ ክብሬ ነው

አምላኬ ነህ መኖርያዬ መጠለያ አምባዬ በህልውናህ ሆኔ ባክህ ይለቅ ዘመኔ


እራሴን ላንተ አስገዛሁ ሁለንተናዬን አመጣሁ ደምቀህ ታይ ብቻህን በእኔ ክብሬ ነህ ክበር አባቢዬ


ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ እየሱስ ክብሬ ነህ ክብሬ ነህ