የጌታ ፡ ፍቅር (Yegieta Feqer)
From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to navigation
Jump to search
|
|
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
|
አዝ፦ የጌታ ፡ ፍቅሩ ፡ አስደናቂ ፡ ነው (፫x)
የጌታ ፡ ፍቅር
በጣም ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ልደርስበት ፡ የማልችል
በጣም ፡ ዝቅ ፡ ያለ ፡ ልወርድበት ፡ የማልችል
በጣም ፡ ሰፊ ፡ ነው ፡ ላመልጥበት ፡ የማልችል
የጌታ ፡ ፍቅር
አዝ፦ የጌታ ፡ ፍቅሩ ፡ አስደናቂ ፡ ነው (፫x)
የጌታ ፡ ፍቅር
|