እስትንፋስ ፡ አለኝ (Estenfas Alegn) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Revision as of 17:43, 12 November 2024 by 196.190.90.153 (talk)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)
Jump to navigation Jump to search

እስትንፋስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግን 4x
እስትንፋስ ፡ ያላችሁ ፡ አመስግኑ 4x

እስትንፋስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግን 4x
ተመስገን ልበልህ ተመስገን 2x
ተባረክ ልበልህ ተባረክ 2x

እንትንፋስ እያለኝ አሀሀ መናገር እየቻልኩ ኦሆ
እንዴት ዝም ብዬ እመለከታለሁ
ድምፄን ከፍ አድርጌ ተመስገን እላለሁ

ስምህን እጠራዋለሁ
ኢየሱስ ብዬ እልሀለሁ