አቀበቱን ፡ እወጣለሁ (Aqebetun Ewetalehu)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Revision as of 06:45, 24 July 2014 by Ade (talk | contribs) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « {{Classic |ርዕስ=አቀበቱን ፡ እወጣለሁ |Title=Aqebetun Ewetalehu |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic |Lyrics=<poem> አቀበቱን ፡...»)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)
Jump to navigation Jump to search

አቀበቱን ፡ እወጣለሁ
በየቀኑም ፡ አዘግማለሁ
እየጸለይሁ ፡ እጓዛለሁ
አምላክ ፡ ሆይ!
አዝልቀኝ ፡ እያልሁ

አዝ ፤
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ና ! አቁመኝ
በሰማይ ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ
አምላኬ ፡ ደኅና ፡ አዝልቀኝ
ከላይኛው ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ

ፍርሃትና ፡ ጥርጥርም
ካለበት ፡ ቦታ ፡ አልኖርም
ሌሎች ፡ ቢኖሩ ፡ ያን ፡ ወደው
የእኔ ፡ ምኞት ፡ በላይ ፡ ይሁን

አዝ ፤
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ና ! አቁመኝ
በሰማይ ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ
አምላኬ ፡ ደኅና ፡ አዝልቀኝ
ከላይኛው ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ

ዓለምን ፡ አሸንፋለሁ
ከሰይጣንም ፡ አመልጣለሁ
በሃይማኖት ፡ ይሰማኛል
መላዕክት ፡ ሲዘምሩ ፡ ሳለ

አዝ ፤
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ና ! አቁመኝ
በሰማይ ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ
አምላኬ ፡ ደኅና ፡ አዝልቀኝ
ከላይኛው ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ

እላይ ፡ ለመድረስ ፡ እሻለሁ
የክብሩን ፡ ብርሃን ፡ አያለሁ
ግን ፡ ከዚያ ፡ ላይ ፡ እስከምደርስ
አምላክ ፡ ከእኔ ፡ አትመለስ

አዝ ፤
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ና ! አቁመኝ
በሰማይ ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ
አምላኬ ፡ ደኅና ፡ አዝልቀኝ
ከላይኛው ፡ ሜዳ ፡ አድርሰኝ