አባትን ፡ ሰብሁ (Abaten Sebehu)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Revision as of 05:31, 29 June 2014 by Ade (talk | contribs) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « {{Classic |ርዕስ=አባትን ፡ ሰብሁ |Title=Abaten Sebehu |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic |Lyrics=<poem> አባትን ፡ ሰብሑ ፡ ...»)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)
Jump to navigation Jump to search

አባትን ፡ ሰብሑ ፡ ስለ ፡ ቸርነቱ
በታላቅ ፡ ፍቅሩ ፡ ልጆቹን ፡ ያስባል ፡ ወድሱ
እላንት ፡ የሰማይ ፡ ሰራዊት ፡ የሆዋን ፡ ወድሱ

መድህንን ፡ ሰብሑ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ ርሕራሔው
በታላቅ ፡ ጸጋው ፡ ለሕዝቡ ፡ ያስባል
ጐበዞች ፡ ትንሾች ፡ ሽማግሎች ፡ ልጆች ፡ መድህንን ፡ ወድሱ

መንፈስን ፡ ሰብሑ ፡ አጽናኤ ፡ እስራኤል
ከአብና ፡ ከወልድ ፡ ሊባርከን ፡ ተልኮ ፡ ሰብሑ
አብን ፡ ወልድን ፡ መንፈስንም ፡ ስላሴን ፡ ወድሱ