ምህረት ታድሶ (01)

Revision as of 15:12, 12 March 2024 by 196.191.176.56 (talk) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{Artist |ዘማሪ=ምህረት ታድሶ |Artist=01 |ሌላ ፡ ሥም=አጋፔ choir |Nickname=naol }} ኤልሮኢ...»)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)



ኤልሮኢ

ኤልሮኢ 4 የሚያያየኝን አየሁኝ

                                        በምድረ በዳ ሳለሁ እግ/ር አሰበኝ
                                        በዚያ ምድረ በዳ በድል አሻገረኝ
                                        በክንዱ ደግፎ ይሀው ዛሬም አለው
                                        ለዉለታው ብዛት ምስጋና ይድረሰው