አስደናቂ ፡ ነህ (Asdenaqi Neh) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Revision as of 17:29, 12 November 2024 by 196.190.90.153 (talk)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)
Jump to navigation Jump to search
ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

፯
(7)

አልበም
(8)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ቁጥር (Track):

፪ (2)

ርዝመት (Len.): 5:38
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ታላቅነትና ሀይል ክብርም ድልና ግርማ
ኣንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ (ራስ ነህና) 2x

አስደናቂ ፡ ነህ ፤ አስገራሚ ፡ ነህ
በዘመናት ፡ መሃል ፡(የለም ፡ ሚመስልህ)፭X

ክቡርና ክብር ያለው ባለግርማ የተቀደሰ ነው 2x
(የተቀደሰ ነው)4x

ባንተ እደነቃለሁኝ (ዝምብዬ)3x
ባንተ እገረማለሁኝ (ጌታዬ)3x
ጌታዬ3x ኢየሱሴ3x