አባታችን ፡ ጌታችን ፡ ሆይ (Abatachen Gietachen Hoy)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Revision as of 04:57, 21 July 2014 by Ade (talk | contribs) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « {{Classic |ርዕስ=አባታችን ፡ ጌታችን ፡ ሆይ |Title=Abatachen Gietachen Hoy |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic |Lyrics=<poem> አባ...»)
(diff) ← Older revision | Latest revision (diff) | Newer revision → (diff)
Jump to navigation Jump to search

አባታችን ፡ ጌታችን ፡ ሆይ !
የምትኖር ፡ በሰማይ
መንግሥትህ ፡ ትምጣልን ፡ ከላይ
ክብርህን ፡ እንድናይ
ክብርህን ፡ እንድናይ

ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ ቀድም
ሕይወት ፡ እንደሆነች
እንዲሁም ፡ በምድር ፡ ደግሞ
ሰላምህን ፡ ስጠን
ሰላምህን ፡ ስጠን

ስጠነ ፡ ለሕዝብህ ፡ ዛሬ
የዕለት ፡ ሲሳያችን
በደላችንን ፡ ሁሉ
ይቅር ፡ እንድትለን
ይቅር ፡ እንድትለን

ጌታ ፡ ሆይ ፡ አታግባን ፡ አሁን
ከክፉ ፡ ፈተና
አምላክ ፡ አንተ ፡ ካልረዳኸን
ኃይል ፡ የለንምና
ኃይል ፡ የለንምና

ኃይልና ፡ ምሥጋና ፡ ክብርም
መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት
አሜን ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም
ይሁንልን ፡ ዕረፍት
ይሁንልን ፡ ዕረፍት