ዘጸአት መዘምራን (Zeteat Apostolic Church Choir)



ናፈቀኝ ፡ ህልውናው ፡ የአምላኬ ፡ ብዙ ደስታ ፡ ያለበት ፡ መገኘቱን ፡ ምነው ፡ አገንቼ እንግዲያውስ ፡ አገነው ፡ ዘንድ ፡ እወጣለሁ ከፈቱ ፡ እስክገብባ ፡ በመነፈሴ ፡ እሮጣለሁ


እንደ ፡ ተተማች ፡ ዋላ ፡ ውሃ ፡ እምዳማራት አበቱ ፡ ነፈሴ ፡ አንተን ፡ ትናፍቃለች እንጨትና ፡ ውሃ ፡ በሌለበት ፡ ምድረበዳ ውሃ ፡ ጥም ፡ ባለበት ፡ ጭው ፡ ባለ ፡ ደረቅ ፡ ስፍራ የአምላኬን ፡ ፈት ፡ መቼ ፡ አያለሁ ሕያውን ፡ አምላክ ፡ ናፍቄአለሁ እንግዲህ ፡ አልታክትም ፡ ወደ ፡ እርሱ ፡ ሮጣለሁ ፡ እገስግሳለሁ


ድሎት ፡ ሲስጥ ፡ ሲመቺ ፡ መገኛው ቀምሶት ፡ ላየ ፡ ሰው ፡ ይታፍጣል ፡ ህልውናው ዲዳ ፡ አረገኝ ፡ ምለውን ፡ አጣሁ ፡ ለዚህ ፡ ፍቅር ዘለዓለሜን ፡ ሰጠሁት ፡ የትም ፡ ላልሄድ ፡ ከእርሱ ፡ ልቀር


ሰለቸኝ ፡ ገረግሩ ፡ የዚች ፡ ከተማ አንድ ፡ እረፍት ፡ የሌለበት ፡ ማያቋርጥ ፡ ጩኽት ፡ ሲሰማ ልሰውር ፡ ልጠጋና ፡ ከአንተ ፡ ውስጥ የድንኳን ፡ ዘመኔ ፡ አልፎ ፡ እስከጠቃለል ፡ በላይ ፡ መንግስት

https://www.youtube.com/watch?v=mgr1z4Laeds