Art Minitsry Hallelujah Choir
በምስጋና ፡ ላይ ፡ እጨምራለው ፡ ምስጋናx2 ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል ፡ ምህረቱ ፡ ያዘምረኛልx2
አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለሃይልህ ፡ እቀኛለው ጠዋት ፡ ማታ ፡ ሁሌ ፡ ላንተ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለው በምህረቱ ፡ ያመውቀው ፡ ጌታ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ ይለኛል
ምህረትህ ፡ ስላቆመኝ ፡ አመስግኚ ፡ ይለኛል
ዛሬም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር ነገም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ንገስx2
በምስጋና ፡ ላይ ፡ እጨምራለው ፡ ምስጋናx2 ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል ፡ ምህረቱ ፡ ያዘምረኛልx2
ነብሴ ፡ ከሞት ፡ አይኔን ፡ ከእንባ ፡ አድነሃልና ስሜን ፡ በህይወት ፡ መዝገብ ፡ ፅፈሕልኛልና ያረክልኝን ፡ እኔ ፡ እያሰብኩ ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ አወራለው ማርኮኝ ፡ ስለያዘኝ ፡ ፍቅርክ ፡ አዜምለሀለው
ዛሬም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር ነገም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ንገስx2
በምስጋና ፡ ላይ ፡ እጨምራለው ፡ ምስጋናx2 ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል ፡ ምህረቱ ፡ ያዘምረኛልx2
ነብሴ ፡ ከሞት ፡ አይኔን ፡ ከእንባ ፡ አድነሃልና ስሜን ፡ በህይወት ፡ መዝገብ ፡ ፅፈሕልኛና ያረክልኝን ፡ እኔ ፡ እያሰብኩ ፡ ስለ ፡ አንተ ፡ አወራለው ማርኮኝ ፡ ስለያዘኝ ፡ ፍቅርክ ፡ አዜምለሀለው
ዛሬም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር ነገም ፡ እጨምራለው ፡ የኔ ፡ ጌታ ፡ ንገስx2
እስከ ፡ አለም ፡ ፍጻሜ ፡ ከናተ ፡ ጋር ፡ እሆናለው ብለህ ፡ እንደተናገርክ ፡ ቃልክን ፡ ፈጸምከው በተራራ ፡ ቢሆን ፡ ደግሞ ፡ እሸለቆ
አብረኧኝ ፡ ሆነሃል ፡ አማኑኤል
እንደስምህ ፡ እኛም ፡ አይተንሃል ጌታ ፡ ነህ ፡ እንደስምህ አዳኝ ፡ ነህ ፡ እንደስምህ ገናና ፡ እንደስምህx2አሜንx4
ሰላሳ ፡ ስምንት ፡ አመት ፡ አልጋላይ ፡ የተኛውን
ሰው ፡ የለኝም ፡ ብሎ ፡ ተስፋ ፡ የቆረጠውን
ያለህበት ፡ ድረስ ፡ ሄደህ ፡ ፈውሰሃል
አዳኝ ፡ ነህ ፡ የኛ ፡ ጌታ ፡ እየሱስ ፡ እንደስምህ
እኛም ፡ አይተንሃል
አዳኝ ፡ ነህ ፡ እንደስምህ
ፈዋሽ ነህ ፡ እንደስምህ
ገናና ፡ እንደስምህx2አሜንx2
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ ተሰቶሃል የሲኦልን ፡ ቁልፍ ፡ በእጅህ ፡ ይዘሃል ፍጥረታትም ፡ ሁሉ ፡ ይበረከካሉ ለታላቁ ፡ ስምህ ፡ ክብርን ፡ ይሰጣሉ
ጌታ ፡ ነህ ፡ እንደስምህ አምላክ ነህ ፡ እንደስምህ ገናና ፡ እንደስምህx2አሜንx4