Admin:Worklist
ተናግሮ ፡ አንካሳው ፡ ዘሏል፣ የሞተው ፡ ቆሞ ፡ ዘምሯል፣ በእምነት ፡ የነካው ፡ ድኗል፣ የሚሳነው ፡ የለም ፡ ሁሉ ፡ ይቻለዋል፣
ኢየሱስ ፡ ትላንትናም ፡ ዛሬም እከለዘላለም ፡ ያው ፡ ነው x2
በቃሉ ፡ ማዕበሉ ፡ ፀጥ ፡ ብሏል፣ ፍጥረት ፡ በእርሱ ፡ ስራ ፡ እጅጉን ፡ ተደንቋል፣ እውራን ፡ ብርሃን ፡ አዩ ፡ ዲዳዎች ፡ ተናገረው ፡ በደስታ ፡ ዘመሩ፣
ኢየሱስ ፡ ትላንትናም ፡ ዛሬም እከለዘላለም ፡ ያው ፡ ነው x2
(ቀላል ፡ ነው x3 ለእርሱ) x2 ለሰው ፡ የማይቻል ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ይቻላል ለሰው ፡ ሁሉ ፡ ያቃተው ፡ ለእርሱ ፡ ቀላል ፡ ነው
ኢየሱስ ፡ ትላንትናም ፡ ዛሬም እከለዘላለም ፡ ያው ፡ ነው x2